የጭምብሎች የችርቻሮ ዋጋ

የኣንድ የመከላከያ ጭምብል ዋጋ 0.50 ዩሮ መሆኑ በሕግ ተወስነዋል። ጭምብሎቹን ዋጋ ጨምሮ እንደገና መሸጥ ኣይቻልም። በሚገዙበት ግዜ CE የሚል ምልክት በጨምበሉ መኖሩና የተሰራውም ለሕክምና ወይም ለግል መከላከያ መሳርያ መሆኑን ያረጋግጡ።

You may also like...

አማርኛ
Italiano English (UK) Français العربية বাংলা 简体中文 Español ਪੰਜਾਬੀ Русский Af Soomaali Shqip ትግርኛ اردو Wolof አማርኛ