"የጾታ ጥቃት"

"በጾታዊ ኣመጽ ወይም በብዝበዛ ትኖርያለሽ ወይም በዚህ ሁኔታ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ታውቅያለሽ?” በኣሁኑ የውሸባ ግዜና መንቀሳቀስ በተገደበበት እንኳን ከኣመጽና ከብዝበዛ የሚወጡባቸው መንገዶች ኣሉ። ስም ኣልባ በሆነና በከፍተኛ ሚስጢራዊነት እርዳታ ለመጠየቅና ጥበቃ ለማግኘት ይደውሉ።.

በነጻ በሚደወለው ስ. ቁጥር 1522 ደውሉ፡ ለሁሉም በጥቃት ለሚሰቃዩ ወይም ለተሰቃዩ ሰዎች፡ በቀን ለ 24 ሰዓታት በ 5 የተለያዩ ቋንቋዎች ያስተናግዳል። በ (ጣልያንኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ኣረብኛና ስፓኒሽ)።

የነጻ ቁጥር 800290290 በተለይ በሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ለብዝበዛ ሰለባ ለሆኑ ለመርዳት በቀን ለ 24 ሰዓታት ኣገልግሎት ይሰጣል።

የሚል ኣፕሊኬሽንም ኣለ። App – YouPol

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ከባድ የሰብኣዊ መብቶች ጥሰት ነው።


በዚህ ዓይነት ህገወጥ ብዝበዛ የኖርክ ወይም የምትኖር ከሆነ፡ እርዳታ ማግኘት ትችላለህ።

በ 800290290 ደውል
በነጻና በስም ኣልባ ለ 24 ሰዓታት ይሰራል

በጣልያን ውስጥ ለሚኖሩ፡ ብዝበዛ ላጋጠማቸው ወይም በብዝበዛ ለሚንገላቱ ሰዎች፡ የደህንነት ጥበቃና ድጋፍ የሚሰጡ ኣገልግሎቶች ኣሉ። እነዚህ አገልግሎቶች መጠለያና ጥበቃ ይሰጣሉ። ምስጢር በመጠበቅ የጤና ኣገልግሎትና የሕግ ድጋፍ እንዲሁም በጣልያን የመኖር እድል ይሰጣል። የተለየ ፕሮግራምና ልዩ ደንቦች የያዘ እርዳታ የሚሰጥ ቦታ እንድትገቢ ያብራሩልሻል።
እነዚህን ሰዎች መረጃ ለማግኘት ብቻ ማግኘት ይቻላል፧ ስለሚሰጡት ኣገልግሎት በበለጠ ለመረዳት ወይም ኣፋጣኝ እርዳታ ለመጠየቅ፧ የሚሰጡት ኣገልግሎት ነጻን ሚስጢሩን የጠበቀ ነው፧.

ከእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ በአንዱ የሚኖሩ ከሆነ፦ ... ይችላሉ፡:

  • ስላሉት ሕጎችና የእርዳታ ዓይነቶች መረጃ ማግኘት
  • የሚያስፈልግህን የህክምና እርዳታ ማግኘት
  • ለደህንነትህ የምትፈራ ከሆነ፡ ለደህንነትህ የተጠበቀ ቦታ ታገኛለህ
  • በጣልያን ለመቆየት የዓለም ኣቀፍ የጥበቃ ማመልከቻ ጥያቄ ማቅረብ ወይም ሌላ ዓይነት የመኖርያ ፈቃድ ለማግኘት መጠየቅ
  • በበጎ ፈቃደኝነት በተደገፈ የመመለሻ ፕሮጄክት በኩል ደህንነቱ በጠበቀ መንገድ ወደ ሃገርህ እንድትመለስ ጠይቅ።.

“Mi sono fidata di quella donna che mi ha promesso di farmi venire in
Italia per cambiare la mia vita. Adesso, dopo un viaggio terribile, mi
trovo qui, costretta a prostituirmi per pagare un debito”.
J.R., 22 anni
“ቤተሰቦቼን ለመርዳት ወደ አውሮፓ መምጣት እንዳለብኝ አባዬ ስለወሰነ ረጅም ጉዞ ተጓዝኩኝ። አሁን በየቀኑ ለ 10 ሰዓታት እሠራለሁ ፣ በሳምንት ውስጥ በየቀኑ ያለእረፍት እሠራለሁ ፣ የምሠራውና የምኖረዉ በተመሳሳይ ቦታ ነው፡ አሁንም ወደ ጣልያን ላመጣቺንና ስራ ላገኘችልኝ የምከፍለው ዕዳ አለብኝ”።
M.H. 18 anni
“Mi hanno convinto a partire dicendomi che qui avrei trovato una vita
migliore e adesso vivo per strada chiedendo soldi e dando una parte
di quello che guadagno a chi mi ha fatto arrivare”.
G.S., 20 anni

Presidenza del Consiglio dei Ministri / Ministero dell’Interno / Unhcr

ሰነዶች

የቪዲዮ

ፖድካስት

MAPPA

አማርኛ
Italiano English (UK) Français العربية বাংলা 简体中文 Español ਪੰਜਾਬੀ Русский Af Soomaali Shqip ትግርኛ اردو Wolof አማርኛ